በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች።
በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች። - (አማርኛ)
ሃይማኖት የአደም እና ሐዋ - (አማርኛ)
ሃይማኖት የአደም እና ሐዋ
የእርሱ መልካም ስሞች - (አማርኛ)
የእርሱ መልካም ስሞች
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር - (አማርኛ)
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ - (አማርኛ)
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ
የተፈጥሮ ሱናዎች - (አማርኛ)
የተፈጥሮ ሱናዎች
የገላ አስተጣጠብ ሁኔታዎች - (አማርኛ)
የገላ አስተጣጠብ ሁኔታዎች
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ሹዓይብ (ዓ .ሳ )ታሪክና ነብይላህ ሹአይብ ለውገናቸው ያደርጉት ዳዕዋና ወገኖቻቸው ያደረጉላችው ዳዕዋ ባለመቀበላቸው በጩት እንደጠፉና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች አስመልክቶ ያቀረበው ጠቃሚና አስተማሪ ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ዩሱፍ አለይህሂ ሳላም ታሪክና ከታሪኩ የሚንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶችን የተናገርበትና ከነኝህ ትምህርቶች መካከል :ዙሙትን መራቅና አላህ መፍራት እና በርከት ያሉ ትምህርቶችን የተጠቀሰበት አስተማሪ የሆነ ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ የያዕቁብና ዩሱፍ ታሪክ በተመለከተ የደርጉት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰፋ ባለ መልኩ ስለ ነብይ ዩሱፍ (ዓ.ሳ )ክፍል ሁለት በስፋት የተነጋገረበት ሙሃዳራ ነው::
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ ነብይ እስሃቅ ታሪክ ባደረጉት ሰፋ ባለ መልኩ ያቀረቡት ሙሓዳራ ነው ::
