ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :1 - (አማርኛ)
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5 - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት....
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 4 - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ ኢሳ የአምላክነት ባሕሪይ የሚያመለክት አለመኖሩን በመረጋገጥ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
ውዱእን የሚያፈርሡ - (አማርኛ)
ውዱእን የሚያፈርሡ
ከብዙው በትንሹ - (አማርኛ)
ከብዙው በትንሹ
የሰብአዊነት ወሳኝ ጥያቄዎችን መመለስ - (አማርኛ)
የሰብአዊነት ወሳኝ ጥያቄዎችን መመለስ
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር - (አማርኛ)
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር
የሀጅና ዑምራ አፈጻጸም ስርዐት - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ በሀጅና ዑምራህ በኑሱክ ዐይነቶች ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል::
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ - (አማርኛ)
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ
ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች - (አማርኛ)
ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች
ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው - (አማርኛ)
ከቢድዓ ማስጠንቀቂያ - (አማርኛ)
